This is the official channel of Senselet TV Series.
Senselet TV Series is produced by Hollyland Pictures LLC and Mela Productions.
The TV play is focusing on the challenges of illegal immigration to the US. It aims to bring all the shortcomings of trying to immigrate illegally to the U.S to the spotlight. The play also addresses the challenges of the immigrants who are living abroad legally. This TV series is aired on EBS TV every Saturday world wide.
Created and Written by Temesgen Afework
Story Development | Tewodros Legesse Bizu
Directed by: Tewodros Legesse Bizu & Temesgen Afework
Editors : Temesgen Afework | Meskelu Temesgen | Nebyu Zelalem Teklu
Cinematography: Meskelu Temesgen

 • 130
 • 44 442 204

Kommentarer

 1. Kal Shegit

  የዘሩትን ማጨድ የት ይቀራል አይ ጋሽ ጣሳው

 2. butti fdft

  ፩ኛ ነኝ ሰብስክራይብ ግጩኝ በሞቴ

 3. Elsa Neda

  ይቀመጣል እንዳደራ ደግም ስራክ ክፍም ስራክ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ይቆያል እንጂ መች ይቀራል ጋሽ ጣስው

 4. Elsa Neda

  የማሪያምን እውነተኛ ስው ማለት አስማማው ነው ለክፍ ቀን ደራሽ

 5. Bizunesh Ayele

  ጉብዝና ጀመራቹ እነ ራሔል ከህግ ጋር ይሻላል!

  1. dutoiu hour

   ጋሽ ጣሳዉ አሳዘከኝ ግን ደግሞ የዘራህዉን ነዉ ያጨድከዉ ምን ይደረግ ቻለዉ ብርታቱን ይስጥህ

 6. Bizunesh Ayele

  & እናማ "በሰፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም" ብለዋል እናት አባቶቻችን

  1. butti fdft

   ጋሽ ጣሳዉ አሳዘከኝ ግን ደግሞ የዘራህዉን ነዉ ያጨድከዉ ምን ይደረግ ቻለዉ ብርታቱን ይስጥህ

 7. Samera Esmal

  Tasew syasazin Kfkragnya gar tarraku

 8. vliduu zeeb

  ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  1. dutoiu hour

   የሚያዘንቡ ጊዜያቶች በደንብ ያሥፈልጋሉ

 9. Hager

  የጣሰው ልጅ ተጨማለቀ

 10. Yemi Asfawe

  Wechew gud ale tasew . Eski Fetari kezih meat betameru yesewren . Tasew gen adazenegne. Kelemua atababesh sihone lemastarek mokeri. Wesenye tewjewalesh yekerta aregilet

 11. Nahome Siraye

  የልዑል አይነት ወንዶች 100 ቢኖር መልካም ነበር

 12. dutoiu hour

  It’s a big lesson that things can be up side down in time . የጋሽ ጣሰው ነገር it could happen in real life .

 13. Birtukan Tamrat

  Welcome senselet from the day one when this things star happening to gosh Tasaw I keep on remembering what he did to those employees in new employee what goes around comes around sooner or later Karma God bless us all anyway everybody pray for me and my daughter thanks

 14. miky ethiop

  ሰንሰለት ድራማ እሚደርስበት አንድም የለም ለኔ አንደኞች ናቹ ምናለ ዘመን ድራማ ላይ ያሉት ከናንተ ቢማሩ አንዳንዴማ እሚያነቡ ነው እሚመስሉኝ ምናገሩት ቃል አንድ አይነት ነው ምን ዜሮ

  1. vliduu zeeb

   ጋሽ ጣሰው አዬህ ችግር እንድህ ነው በማብራት ሀይል ቦታ መሆንህ ዛሬ ጥሩ ነው አንተ ስታመናጭቀው አንጀቴን ነበር እሚበላኝ

 15. zuygj bnsv

  ለምሳሌ በመዳም ቤት ለምንገላታ ለኛም ቀን አለን

  1. dutoiu hour

   ቸቤ አልቻልክበትም የስካር ክፍሉን

 16. Zain64 Zain

  ወይ ጋሽጣሠዉ በሠፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም ባዶትን አዉጥታ ጣለቾት ሠዉ ሆይ በተቻለህ መጠን መልኳን ለመሆን ጣር አያስከፍልም ሠዉ የዘራዉነዉ የሚያጭደዉ ጥሩ መልክት አለዉ

 17. የማርያም ልጅ Tube

  ወሰኔንና ጣሰው አሳዘኑኝ እሷም ናፍቆዋታል😑😑😊 አይ መልመድ

 18. Mesret Mesret

  Robel tut hone

 19. Rak Rams

  😂😂😂ሄሉ ኧረ ንቂ ከዚ ቅዠት ክክክክክክ

 20. Miressa Morka

  Mark tax service as is too exaggerated. Satisera 10, 000 keyet yisetahal, kekisu new ende

 21. Zahra Abdo

  እንኳንደናመጣች

 22. Anesh anesh

  አግኝቶ ማጣትን የመሰለ ትልቅ ቅጣት እዚህ አለም ላይ የለም ጋሽ ጣሰው አይዞህ ሌላ ግዜ ሰው አትበድል ዳይሬክተሩ በል አሁን አስታርቃቸው

  1. zuygj bnsv

   ሰንሰሎቶች ማስታወቅያ አታብዙ😷😷😤😤

 23. ሳምሪ የጌታ ልጅ

  ጎበዝ ልጅ አስማማው 😍ይሄ ሮቤል ሚባል ልጅ ግን አይስብም🙄እነሳ ሁለቱ ወንዶች ስደተኞችስ

 24. ሳምሪ የጌታ ልጅ

  ከዚህ ድራማ የተማርኩት ነገር ቢኖር የሃገር ልጅ ክፉ ቢሆን ደሀ ሌባ ቢሆን የሃገር ልጅ የሃገር ልጅ ነው አሳልፎ አይሰጥም ይረዳዳል አስሜ ብረቱ ቸቤ እና ማነው የሽግግር መንግስት ጣሰውን ሲረዱት ሳይ ሰው ማለት እንደዚህ ነው አልኩ።ጣሰው አይዞን ጊዜ ይጥላል ጊዜ ያነሳል😇😇😇

 25. Kebir 29

  Zim biye yemayew dirama yhe new production zero zim blew yeserut dirma new tariku hulum neger yemayreba new

 26. ilove ethiopia Ghh

  ውይይጣሰው

 27. የጌታ ልጁ ነኝ Cell

  ጋሽ ጣሳው ጥራ ስጋ ቀረበት🤣🤣🤣

 28. የጌታ ልጁ ነኝ Cell

  እሮቤል የታሸገ ውሐ ካልተፈላልኝ አልጠጣም ብለሕ ነበር ሰሞኑን🤣🤣🤣አሑግን የጉድጋድም አታገኝ ተወጣው እሮቤል ትቢተኛው🤣🤣🤣

 29. mike wolde

  Omg you guys are you don't take off your shoes when you get inside the house?

 30. samere tyube

  አይጣሰው የጅህን አገኘህ ማየት ጥሩ ነው አስማማው ግን አደነኩህ እንደዚህ ቁምነገር ስሰራ አይቼ አላውቅም ነበር ሮቤል ደግሞ ልብ ግዛ

 31. samere tyube

  ክክክክ አይ ሄሉዬ እንዲያው ስታሳዝኝ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ሆነብሽእኮ ግን ለልኡልጥሩ መንገድ ይመስለኛል ቀለበት ብላ ስታወራ ሊጠረጥር ስለሚችል ጥሩ ነው በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

 32. Za Konjo

  ጣሠው የመብራት ሀይል እንባ ነው እዚህ የጣለው

 33. EB Bek

  Gulma’s days are numbered.

 34. Astede Astede

  ጋሽ ጣሰዉ ትችላለህ ተወኔት😢👍😍👏

 35. Batty Yone

  ጣሠው በቀላሉ ይቅር መጣል አለበት የምትሉ ግን ሼም ትንሽ መከራ ካልበሉ በቀር የጣሠው ካራክተር የተላበሡ ሠዎች አይማሩም በቀላሉ ሥህተትን ላለ መድገም በማንኛውም መልኩ ውሥጥ ሆነው ፀፀት የሚያዘንቡ ጊዜያቶች በደንብ ያሥፈልጋሉ

 36. ሙሉነሸ ለማ

  ያልፋል ሁሉም ያልፋል በእግዚአብሔር

 37. Ahmed Charif

  ጋሽ ጣሳዉ አሳዘከኝ ግን ደግሞ የዘራህዉን ነዉ ያጨድከዉ ምን ይደረግ ቻለዉ ብርታቱን ይስጥህ

 38. Tile Z

  ያራዳ ልጅ አስሜ ብረቱ እንባዬን አመጣው ያራዳ ልጅ በትክክለኛው ሰአት ሲገኝ ሳይ ድራማውን ወደድኩት ይበልጥ

 39. sara sara

  Wow yezarew des ylal ahun tetenakerachu mehal lay tenzazto neber...fth le ato takew asazenegn beseferut kuna behonm teretu and libal ygebal

 40. Sara Mike

  ምስቅልቅል ያለ Movie

 41. Madena abu seraj

  እራሔል አይዞሽ ቀጥ ብለሽ ፖሊስ ጋ ሂጅ ፈጣሪ የባልሽን ደም ያውጣል ግን ያን ጥቁር እዳያገኝሽ

 42. Madena abu seraj

  ቼቤ እሚባል ቀዠቃዣ ሰካራም

 43. Madena abu seraj

  ጋሽ ጣሰው አዬህ ችግር እንድህ ነው በማብራት ሀይል ቦታ መሆንህ ዛሬ ጥሩ ነው አንተ ስታመናጭቀው አንጀቴን ነበር እሚበላኝ

 44. ME&My WA

  እግዚአብሔር ሆይ የጣልያንን ህዝብ አስብ ። በስቃይ ላሉት ፈውስን ። ለሞቱት መንግስተ ሰማያትን ። መላው አለም በዚህ ጭንቀት ውስጥ ነው ምህረትህን ላክልን!!!

 45. Bk Wm

  ያራዳ ልጅ ስትወድቅ ከስር ታኮ ይገባልሃል። bravo ኣስማማው።

 46. Getachew Argaw

  ቸቤ አልቻልክበትም የስካር ክፍሉን

 47. Qwert Qwee

  መዳም ከቤት ብትቀመጥስ ልክ እንደ ጎታ ትጎዘጉዛለች መገን የሆዳቸው ነገር አዙሮ ደፋኝ

 48. የገጠር ልጅ ነኝ ከወደ ከነቴ የገበሬ ልጅ ነኝ ከወደ ገነቴ

  ወይኔ ጣሰዉ የእዉነት ነዉ የተወከዉ የምር አስለቀስከኝ

 49. Million LUCKY

  ምናለ ረዘም ብታደርጉት ሳምንት ጠብቀን 30 ደቂቃ የማትሞላ ግማሹም ማስታወቂያ ነው።

 50. ጅማ የፍቅር ከተማ 92

  ሰንሰሎቶች ማስታወቅያ አታብዙ😷😷😤😤

 51. ጅማ የፍቅር ከተማ 92

  ሰንሰሎቶቾ 😕😕

 52. AddiAlem ebuko

  ዱርዬ እኮ እውነትም የዋ ነው የሚባለው እውነት ነው አስማማው ወደድኩክ የምር

 53. Buze Teshom

  👍

 54. Pretty tube

  Part 2 ላይ 5:09 - 5:24 ደቂቃ ድረስ ቲቪው Off ነበር ከዛ በኋላ ደሞ On ሆኖ ይታያል.... where is the Director ???

 55. Shambel Ali

  😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😎😎😘😍😍😍😍😭😭😭😭

 56. G G

  Malekamnet leras new

 57. G G

  yseraw gef tez alew tasew

 58. Shambel Ali

  iH 101

 59. Sis Tsegaw

  Samri yene konjo ❤️❤️

 60. Reita E

  I miss mebrerthyle his character was unforgettable especially his struggles...

 61. Almaz Geze

  Taswe asazenge wasneme yekere byewe

 62. Feven Jackson

  Do good to all people ,my people

 63. mira tek

  😂😂😂🤣🤣🤣

 64. Yehune Atanew

  ሰሰለት አሁን ነው ፍሬያፈራ በጣም አሪፍ ነው

 65. Arsem Arsem

  ♥♥♥♥♥

 66. yeuwbdar Tesema

  Chebe yemtibalew lj endet endemtastela mnm atichilbetm bichegr betbale yshalal

 67. Feven Jackson

  Caleb he stole the ring from luliye,helen she dream

 68. Fortnite Noob

  አብይ የሚባል የህዝብ ትግል የነጠቀ ያለበትን እርዳታ መርዳት ተረኝነትን ማጠናከር አንፈልግም ከዚህ ተለይና ኢትዮጵያንን ከሚል ህዝብ ጋር ጠይቀን አንድ አይደለም ሺ እንሰጣለን

 69. Fortnite Noob

  በርቱ እንረዳለን ነገር ግን አብይ የሚባል አማራ ጠልና አስመሳይ ውሸታም ህሊናቢስ የወያኔን ተግባር ስም ቀይሮ የሚያስፈፅም እሱን አናምንም

 70. Fortnite Noob

  የዚህን ዘግናኝ ድምፅ አሰምቶ ገንዘብ መጠየቅ ይቅርባችው እነታማኝ እንደስማቸው የቁርጥቀን ልጆች ናቸው ይሄ ዛሬ የተናገረውን ነገ የሚክድ የታገቱትን ሴቶች ለወላጆቻቸው ይመልስ

 71. ኢስላም ሰላም አጋሮ

  አረ የሉሌን ሚስት መልሷት ስወዳት

 72. Samri Sam

  Yekimetale endadera kifume seran degeme serane ....... aye gage tasew

 73. ድግል ሆይ ከኔ አትራቂ Alej

  እውይይይ ጋሸ ጣሰው አሳዘኑኝ አስማማው ደሞ በጣም አስደሰትከኝ እደዚህ እሩሩ አትመስለኝም ነበረ

 74. Meseret Meberatu

  ጣስውን ያየ ይማር ያኔ ስራተኞቹን መድርሻ ሲያሳጣቸው ነበር አሁን የዘራውን አዙሮ አጨደው

 75. Maraki abrsh

  ኧረ እባካችሁ ግራ ተጋባንኮ ሃይ!

 76. Ghcd Fhvf

  ሄለን አስጠላሽኝ በጣም ፈጠንሽ

 77. Nathi Tawile

  Lewuley yne Geta sewodake iko mine biye lingarek

 78. እግዚአብሔር መልስ አለው

  ወይ ጋሽ ጣስዬ መብራት ሀይልን አስታወስክና ከንደገና አስለቀስከኝ 😪😪😭እንደዛ ስታሰቃዬው ያኔ የመጣህበትን ቆም ብለህ ብታስብ ኖሮስ

 79. Jemal Hessn

  ጋሽጣሰውአሳዘነኝየምር

 80. Ggg Gdggs

  ወይ:ለካስ:ወጀል:አዱን:ስጠፍ:አዱው:ብቅ:እያለ:ያስጨንቃል:አመሰግናለሁ

 81. Lidia Kirose

  ሮቤል ምያስታርቃቸው ይመስለኛል

 82. Alam Debru

  Gashe tasewu MN yshalhel tenker bel

 83. Salmm Salmmm

  Wye gashi taswe agetan balhiwe

 84. Wise wise

  Helen መብላቷን ሳታውቅ አሉ...

 85. Play Stor

  ኧረ ሔሊ ምነው ቅድቤ ይበጠር አልሽ አርፈሽ ተቀመጭ የሣምሪ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እንደካሌብ አይነት ጓደኛ አየጣልብን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኮረናን አጥፋልን እባክሕ

 86. Merol Merol

  .ጋሽ ጣሰዉ በሰፈሩት ቁና አይታፈስም

 87. Alam Debru

  Mastawekiyawu.shelechegn

 88. Naho Sara

  ትወና አስሜ ገራሚ ነው

 89. User User

  ሮቤል ገና ግራ ይገባሃል አንተ የልጅ ገገማ ጣሳው ባንተ በመጣ ከሞቀ ቤቱ ወጣ ትብትህን በልክ ብታደርግ ይህ አይፈጠርም ነበረ

 90. እናቴ ውስጤ ናት

  ጣስዬ😭😭😭😭😭አስሜ👍👍👍👍😘❤

 91. Aster abera

  Enkuan denah metachwu senseletwec gen tasewu betam new yasezenhy endeferawu uenbet

 92. Hiwet Kiros

  Haha heluye asaqchigi

 93. Reeta Reeta

  senseletochi. corona.Algebam Endi.Enate Sefer?

 94. بلي بليበጣምነውእምወደው

  ዛሬሲጣመብራትሀልንአስታወስ ሀብታምነትጂልያርግየለያኔይሄእደሚመጣባወቁኑሮባላሞሳቀሉት

 95. Alam Cute

  የመጥአብንንወረሸኝ። ፈጥአሪያሰልን። ጋሸጣሰው። እርአኤል። ጠበጠአምነሚአሥ። አዝኑትትት

 96. بلي بليበጣምነውእምወደው

  እዳውጡርአያዲረ

 97. Simegn Haile

  አስሜ እንዴህ ነው መረዳዳት አቦ ተመቸኸኝ

 98. ዘብያ ZABEY Tube

  ውይኔ ሄለን 😂😂😂😂ለውንድ እንዲህ የምትሆን ሴት አለች ብዬ አልገምትም

 99. الله وکل الله وکل

  ሳምሪ ሚሲኪን