Senselet Drama S05 EP 124 Part 1 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 124 - Part 1

MELA TV

MELA TV

327 k ganger127

  ክፍል 2 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
  nosel.info/video/video/vG5llXq9hJuRzbc.html
  ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ| Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ | አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ| በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
  የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
  ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

  Kommentarer

  1. asdfg hjkl

   እነዚ 3 እናቶች ደስ ሲሉኝ በጣም ነው የምወዳቹ

  2. Zehara Moha

   ውይኔ የወሰኔ ሳቅ ሲመቸኝ

  3. Live With hope

   I love kelemye, she is so sweet and funny 😂😂😂

  4. Tesfay sunemait

   qelemwa fendata

  5. ዳኒየይ ፍቅሪ በይነይ Dani

   ቀለምዋ ስወዲሽ የኔ ቆፍጣና 🙉🤣🤣🤣🤣😹😹😹

  6. Hanna Teklemariam

   Kelye yimechis

  7. mesay meshesha

   ግእዝ ነው ያልከው መኩራት ሲገባህ መቀለጃ ታረገው ደደብ ማስታወቅ ሲገባቹ መቀለጃ ሰንሰለት ደደብ

  8. mesay meshesha

   dedeboche nascu Geeze malet ataqutem

  9. Haymanot Mebrate

   Kkkkkk wesenye ena guwadegnawa

  10. Tuuttሰ Gffhh

   እደዛሬ ስቄ አላቅም ቀለሞ

  11. solo mel

   nosel.info/video/video/u6emep2niHmc0K8.html nosel.info/video/video/rm9paoK-l3Znz90.html ተደናቂዋ ኤደን አለነ በሙዚቃ ውድድር እስራኤልን በኢሮቪዥን ዉድድር ወክላ ትቀርባለች! ሰንሰለትም በሆሊዉድ የተወቀ እንዲሆን ትልቅ ምኞተችን ነው!

  12. Fikiru Matewos

   Qalomow ebakishi kkkkkkkkkkk

  13. Wef Tube ወፍ ቲዩብ

   ከሰሜን ከደቡብ ከምስራቅ ከምዕራብ እየበረሩ ነው ወደ ወፍ ለሰብሰብ

  14. Kalem Bayu

   ካሌብና ሳምሪ ቢፋቀሩ በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ወንዳወንድነቱ ደስ ይለኛን ።ስለዚህ ቆንጆ ሴት ተመኘሁለት ለእኔ ካልሆነ ምን ይደረጋል

  15. Tizita Tize

   Wiyi qalam sita siki

  16. እናቴ ማሪያም

   ቀለሟየ እናወሰንየ የድራማው ድምቀት ናችሁ እኮ ማሮች. በተር ፍላይ ሚሊክ የወተት ላይ ዝንብ ጣፋጭ ቀለምየ

  17. ጉዱ ካሳ ፍቅር እስከመቃብር

   May god ሃሃሃሃሃ

  18. Betelhem gcheye

   Yehen derama yeblagn be tv lemiyayut yemastawkiyaw bezat

  19. Delelegn Manye

   Kamire ende ene ye tasawu Bala bete sake yetmachachewu egzabehrene ene lemote nawu

  20. Rita Rita

   ወይ በተር ፍላይ ሚልክ ሀሀሀሀ አሳቅሸኝ ቀለሟ። ግን ኢትዮጵያዊ ነታችንን ባህላችንን አንለውጠውም።

  21. ሰብለ ወንጌል ሰብለ ወንጌል

   በጣም ደስ ይላል

  22. Selam Seleshi

   ወሰንየየ ስወድሽሽ

  23. Alhatef Alhatef

   ልኡልና ሲምሪ ደስተኛ ሆነው ሳይ ደስ ነው ያለኝ ቀለምዬ በሳቅ ገደልሽን

  24. Muhammad Salem

   የዛሬው ሳቅ በሳቅ ነው

  25. robera haawine

   Abo kelemuwa batinor dramawu bedebere neber kkk

  26. Noni Getachew

   Butterfly milk lmao 😂 I’m dead

  27. ፈቲ YouTube

   ፍትህ ለታገቱት እህት ወንድሞቻቻን

  28. Dagimawit Dagi

   ጭንቅላት ሲመታ በደንብ ይሰራል እንዴ ማለት በደንብ ያስታውሳል እንዴ kkkkkkkkkkkk

  29. Samri Abrha

   ጣሲየ በማይመለከተው እየገባ ነውና ፈጣሪ ይሰውረው ኣይይይይ ጣስየ

  30. Habtam Habtam

   ክክክክክክ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ እትየ ቀለምዋ ይህ ፓርት በሳቅ የተሞላ ነው በኃዘን በቁዝም የከረመ ፓርት ነበር በተለይ የልዑል ደስታ effffff

  31. Dxb Dubai

   ስወዳችሁ

  32. Abdullah Sagar

   Etiye Kelemowa Kkkkkkk

  33. kiiyaa Tadeess

   እኔ ግን አየልዬን ሳያት አንጀቴን ነው ምትበላኝ😒የኔ ምስኪን እናት ቀለምዬ ደሞ😂😂😂😂😂👌

  34. mihret Alemu

   ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን✊

  35. Iman Solomon

   Butter fly milk

  36. Juju Nejat

   hahaha ay kelema besake gedeleshi yehan egelezega telew ailechi

  37. mash Allh Sofiasexy

   ወኔ ቀለሙዋ፡በጣም አሰቃቺኝ

  38. Genet Konjo

   ውድ ሠንሠለቶች ማነው እንደ ሳምሪ እና ሉዕል ሲሳሳቁ ማየት ነበር የናፈቀኝ ደስ ይላል በጣም. ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን. ለታገቱት ሴቶች ..

  39. ገነት በቀለ

   እረ በሳቅ ሞትኩ እትዬ ቀለምዋ በሳቅ አፈረሱን

  40. Et Ray

   Weyna kelmeya yesneslite kemem neshi eko kkkkkkk gedlishenge besake

  41. selamawit molla

   ወይ ቀለምየ ስወድስ እኮ

  42. ዘረኝነት ቆሻሻ ነው

   እኔ ምለው ግን ሳምሪን ስለ ጉዳይዋ አጥኝ ያላችዋት ባለፈው ሳምንት በዳነችበት ቀን ማለት ነው ምናለ ባታምታቱን ቢያንስ በዚኛው ክፍል ስለ ፍቅራቸው ብቻ አሳይታችው በሚቀጥለው ጉዳይዋ እንዳለቀ ብታስወራት አንዳንዴ የህፃን ልጅ ጫወታ ታደርጉታላችው ኤጭ

  43. Henoktades Ethio

   Haha beter filay milk Ye ergo zemb

  44. Ej Luxury car services LLC

   Habesha wesha wesha ayshetem azegjoch kalate meratu newuer newu.

  45. Joseph bauy

   This 3 ladys so funny butterfly

  46. Nigist Alemayehu

   ኮምብሌክሳሞች 😂😂😂እትዬጨቀለሟ ናፍቃኝ ነበር ሶስቱ ሴቶችሲገናኙ በጣም ደስ ይላል።

  47. Nigist Alemayehu

   እትዬ ቀለሟ በሳቅ 😂😂😂😂ገደሉኝ

  48. Maraki abrsh

   የጣሰው ባለቤት ሳቅሽን ስወደው። አቦ ሉሌና ሳምሪ ይሁንላችሁ ብያለሁ። ካሌብ ተንኮሉ እርፍ በል

  49. Maraki abrsh

   ቀለምዬ የኔ አንፍር ስወድሽ'ኮ። butterfly milk! ተመችታኛለች

  50. ጉዲራ ነኝ ከዎሎ

   አምላኬ ሆይ እንደ ልኡል እና እንደ ሳምሪ አይነት ፅኑ ፍቅር ለግሰን አሜን

  51. Madena abu seraj

   በተር ፍላይ ሚልክ አለች ቀለም እዬ እረ በሳቅ ገደለችኝ

  52. የመቤት ልጅ ነኝ ከልደታ ሸገር

   እነወሰኔ ፈታ ያረጉኛል የኔ ፍልቅልቅ ቀጮ ይመቻቹ አቦ ልኡሌ አደኛ ካሊፕ እራስ ወዳድ

  53. Madena abu seraj

   ቀለም እዬ ክክክክ ኦማይ ጋድ አላለችም

  54. rute Fussed

   Oh my god ..laugh to hard so funny kelemwa group I love you so much guys

  55. የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም። Alihamdulilah

   ወ/ሮ ቀለሟ ውድድድድድድ እውነት ነው ሀበሻ ውጭ ሲወጣ ቡናና ሽንኩርት ነው ሽታው👌👍😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 የልኡሌ ደስታ ደስ ኣለኝ።

  56. Mekdes Mekdes አተ ቴዴ የሚሉህ ጭጋፍ ለናትህ ባላጋራ ትሆናለህ

   Kkkkk ቀለምየ ዉዴ የድራመዉ ድምቀት

  57. yesewzer achenef

   በጣም የሚያስደስተው የልኡልን ድካም አምላክ ሲስማው ነው ምንም ፊልምም ቢሆንም። ግን የሚያሳዝነው ፓርት ደግሞ የካሌብ ምቀኝነት ነው። እንደኔ በካሌብ እምትናደዱ?

  58. Sara tesfu

   ውይ ልኡል ሳቅህ ናፍቆኝ ነበር የኔ ፍልቅልቅ

  59. Derib Hana

   🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 des setele

  60. Madot Alemu

   ወሰንዬን ከድሮም በጣም ነው ምወዳት ከናቴጋር ይመሳሰላሉ ዛሬ ደግሞ የምታወራው ሁሉ ሲያስቀኝ ሳቋ ሲያዝናናኝ ዋልኩ ወሰንዬ ዋና ሰው ሆነሻል በኔ ዘንድ

  61. ተዋህዶ ሀይማኖቴ

   ቀለሟ እንዴት ነው የደረበችው😂😁😁😁😊እረ ባሳቅ ውስጥ ነሽ ቀለሟ

  62. መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ

   ወይ እነ ወሰኔኮ ፍርስ አረጉን እኮ

  63. ገኒነኝ ወሎየዋ ከመካነሰላም እህቴን ናፍቂ J4

   ወይኔ ደስ ሲል ሳምሪ ዳነች

  64. sari poomi

   ኧረ ቀለሟ😂😂😂 አደከመችኝ

  65. mesi dagema Dagma

   እቲዬ ቀለሟ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ክክክክክክክክ በጣም ነው እኮ ፈታ ሚያርጉን የድራማው ድምቀት

  66. ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች

   ቀለሟ😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ሞትኩ😂😂😂

  67. Woynshet Wabi

   ውይ ቀለምዬ በሳቅ ገደለችኝ

  68. Woynshet Wabi

   ፍትህ ለህ ለህንግሊዘኛ ቀለምዬ ክክክ

  69. zenb z Sfggg

   የምር። ይች የቁሌት ሽታ። እናተንም። አስመርራለይ። መዳሞችን። ብቻ መስሎኝ ነበር

  70. Abns82

   Butterfly milk :) :) :)

  71. meseret aklilu

   ፍትህ ለታገቱ ተማሪውች

  72. Hana Tafara

   Ere Wasene Ena Qalskiye besak motkugn eko😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  73. ዜድ ነኝ ህልመኛዋ

   በተር ፍላይ ሚልክ😂😂

  74. لبغب اللاا

   Kkkkkkkkkkk ende zarey askachihugn atawkum enzih sost setoch 😁

  75. ፍቅሬ ከጅማ እኔ ከወሎ በዘሩ እሚኮራ ገበሬ ብቻ ነው

   ወሰንየ እንደኔ ሳቅሽን መቆጣጠር አትችይም ወይኔ ቀለሟ በሳቅ ገደልሽኝ ዛሬ በህቶቸ መታገት ክፍት ብሎኝ ነበረ አሁንም ፍትህ

  76. ቤዚ Tube

   ጣስው፣ ጉልማ፣ ካሌብ ቀለሟ ፣ ምርጥ አክተሮች ናቹ !!!

  77. ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና

   ተመችቶሻል ወይ ጫካው ዱር ገደሉ?? እንደምን ነሽ እህቴ አንቺ ዘረብዙ ተሰርቀሻል አሉኝ ከሰይጣን ተዳቅለው ቂምን ባረገዙ ናፍቀዋል እናትሽ አይንሽን ማየቱ ደክሟል ብሌናቸው ስላጡሽ በብርቱ ተመችቶሻል ወይ ጫካው ዱር ገደሉ አእምሮ ከሌለው ከአውሬው መዋሉ ከሰው በላ ሰው ጋር ለነብስ መታገሉ እህቴ ለኔ ያድርገው ከባድ ነው ቁስሉ አላሳቢ ምሁር የደደብ አለቃ ከኩበት ማይለይ የማይረባ ጭቃ አንቺን ከኔ መስረቅ የመሰለው እቃቃ የአእምሮ ደሃ መቼም የማይነቃ የስጋ ዝምድናን ቆርጧል እንደ መቃ ደም ልንቃባ ነው አንቺን ወስዶብኛል ከእንግዲስ አበቃ ባንቺ የለ እቃቃ ባንቺ በእናቴ ልጅ አይንካብኝ ይተው ለሀገርም አይበጅ ባንቺ የለ እቃቃ አኩኩሉው ይብቃ አይንህንም ግለጥ ወንድሜ ሆይ ንቃ አድነህ አድናት ያብቃላት ሰቆቃ መዋረድን ሽቷል የደደቡ አለቃ

  78. Nebat Yesuf

   እኔየን ዘና ያረገኝ የቀለሟ እንግሊዝኛ ነው ክክክክክክክክክ እናተስ?

  79. chatu jerry

   ቀለምዬን ስወዳት

  80. አዎ ሀድያ ነኝ የሆሳዕና ልጅ

   ቀለም እና ውሳኔ ስወደችሁ እኮ ኢትዮጵያ ትኑር ለዘላለም በስደት ያለች እህቶች ውድሞች እግዚአብሔር ይጠብቀች