Senselet Drama S05 EP 123 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 123 - Part 2

MELA TV

MELA TV

295 k ganger183

  ክፍል 1 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
  nosel.info/video/video/w517d2yVaIaRxrs.html
  ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
  Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
  አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
  ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
  በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
  የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
  ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

  Publisert Måned siden

  Kommentarer

  1. Saron Msrya

   Kekaleb ye mwedelet negere wendawendinetu des yilal!!

  2. ደስተኛው ላጤ

   ወይ ጣሰው: መጀመሪያ መንበጭበጭ በሁዋላ ማቅራራት :: ማቅራራት ባባቶቻችን ጊዜ ቀረ :: ያሁኑ ትውልድ ሽንታም ብቻ ነዉ ::

  3. Hon Hany

   Senseletoche enkuwan be selama metachu weye gashe taswe,samri yena konjo endet neshe

  4. Fatange Windy

   ኦሮም ከዚህ መማረ አለበት

  5. አዚ Tube

   #ተሜ ምርጥ አክተር 👌 I like his facial expression

  6. Birtukan Shugi

   Wedishelooo

  7. Birtukan Shugi

   Samre yene marrrrr😘😘💓💓💓💓💓

  8. zelealem tekelemariam

   ,ማነው እንደኔ ማስታወቂያ የሰለቸው እዚህ ድራማ ላይ

  9. naji aziz

   I love this part so emotional heart touching the truth need to come out. The drama was a mafia at least now on the right path.

  10. Sem S

   Congra lule❤️

  11. Hayat Hayat

   አበረብር ጉበዝ

  12. Hayat Hayat

   ሉል በጣም ደስ ይላል ሁሉን ነገር ማስታወስ አይዞህ ሉል ያንተናት

  13. Hayat Hayat

   ሉል ስወድህ እንዴተ ባል ይስጠኝ

  14. Hayat Hayat

   አየ ጉልማ ወንድምህን እስር ቤት ከገተህ አንተ መስማማት ዋጋህን ታገኛለህ ካልብን አታውቀው

  15. Hayat Hayat

   አየጣሳው ጉድህ ፍላ

  16. Hayat Hayat

   ካሌብ ምንም ብታድርግ ፍቅር ያሽንፍል እናም ሳምሪ የሉሌነች ግን አንድ ነገር ልንገርህ ሉሌ ካልብን አትመነው እሽ ይዘሀት ጥፈ ሳምሪን ካልብን አትመነው አትመነው አንተ ጥሩ ስው ነህ

  17. Hayat Hayat

   በጣም ነው የምወደው ሉሌ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍቅር ያሽንፍል ካሌብ ምንም ማድርግ አይሳካለትም

  18. Martha Mule

   ካሌብ ምን ሌውጥህ ነው አሁን ???😭😭😭😭

  19. Kaya Des

   ጣሰው በምን ምክንያት ካሌብን እንዳወራው ጉልማ አይተይቅም? ነው ወይስ እንደምትፈልጉት ነው ምትፅፉትተ? ሮቤልን ደሞ ጓደኞቹን ወዳጅ አረጋችሁት? ግራ አጋባችሁኝ

  20. ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

   ክክክክክክ ሳምሪ የኛቤት የድሮ እሬድዮን ልክእንዳቺ ሲያስቸግረኝ ሳጋጨው ወይ ስወረውረው ነበር ሚሰራው ካሌብግን ሲያስመስል ነው ከጉልማጋር የተስማማው ጉዳዩ እስኪያልቅለት ድረስ ከዛ ጉልማ አለቀልህ ልኡሌም ጉድህነው

  21. ነቢያት youTube نابيات

   Enkuwanm twelwe mtase astws smirya ufffffff dase sel ballah

  22. ነቢያት youTube نابيات

   Taswe ydrmwe dmkat

  23. ነቢያት youTube نابيات

   😂😂😂😂😂😂😂😂😂taswe andhe ngr anjatn ysabwd

  24. ሳራ ጓደኞቿን ወዳጅ

   ዋው ሉኡሌ መታገስ ዋጋ አለው❤❤❤❤

  25. M.g G.w

   አይ ጉልማ እጅ መስጠትህ ላይቀር የስንቱን ህይወት አመሳቀልከው ☺

  26. Jskdk Jxjxk

   ካሌብና ጉልማ አሥጠላችሁኝ አሁንሥ

  27. Lakechi Addis

   adinakih negn kaleb

  28. Lakechi Addis

   kaleb ayzon ken aaaaaaale

  29. Seid Ali

   የሰንሰለት ክሮወች ሁሉም ይመቹኛል አብሶ ጣሰዉ ካሊብ ሉኡል ሁሉም

  30. Shewa Mekonen

   ውይይ ዛሬስ አለቀስኩኝ በልኡል እና በሰምሪ ደስታ

  31. Nafora Nafora

   Wowwwww kaleb mnliwuthnew

  32. እናቴ ማርያም በነገሬ ሁሉ ቅደሚልኝ

   Kaleboo Altasakalehim Samrin laa lulee Tawat

  33. Asdfg Asdfg

   ጣሰው ክክክክክክክ

  34. Samrawit germa Asfaw

   ዋውው የሳምሪ ማስታወስ እንዴት ደስ እዳለኝ የፍቅር አምላክ የትሄዶ ፍጣሪ ይምስገን

  35. ፍቅርነው ሂወቴ

   ወይኔ እዴት ዴስ እዳለኝ ሳምሪ አድናቂሽ ነኝ እኳን ተመለሽ ልኡልዬ እኳን ዴስ አለህ ምንም ፈተና ቢበዛብህም በስከመጨርሻ ልብህ በዴስታ ተሞላ ዴስ ያለው ማነው በልኡል እና በሳምሪ በላይክ ዴስታወን ይግለፁ መልካም ቀን 🌷🌷

  36. እሙ አማር :

   ኡኡኡኡኡኡኡኡ እዴዛሬ ደስብሎኝ አያቅም ኡፍ የሉልና የሣምሬ አድላይ መሆን ለኔ ደሥታነው ለናተሥ እስክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

  37. Cavsv Vggs

   😍😍😍😍😍😍😙😍😍😍

  38. ХХХ AMATЕUR SЕХ VIDЕO - СLIСК НЕRЕ

   ????? 1:23 ?? ? ? ? ?

  39. አቢሲኒያ tube

   እረ ካሌብ አይናውጣ ቃጠወጥ

  40. Eyou Eyou my my

   Wow thx to God she remember every thing congra loele you deserve more than this

  41. kiiyaa Tadeess

   ጉልማ የትአጎትክ ካሌብዬ ልክ አስገባክ😂😂

  42. Sarah Bay

   Woye kaleb yenekonjo mintakiyalesh

  43. Sarah Bay

   Guluma ye bizu sewoch hiwot yabelashew lezichiw new??

  44. የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ

   Weyne ene dese blugal yesamri ngere

  45. Koki Lema

   ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የሳምሪና የልዑል ፍቅር እደተመለሰ የኔንም እግዚአብሔር ይመልስልኝ 💋💋💋

  46. ሊና ስደተኘዋ Hh

   አዉ አቶ አበርብር አቋምህን አትቀይር ወዳወድ ሆነህ ተጫወት። በመጀመራ ግን። ቤተሰብህን ሰብስህ ተጋፈጣቸዉ ማንም ከህግ በላይ የለህም

  47. KORERI MA Jamal

   እረ ካሌብ ተደብቆ እያየ ይመስለኛል ሲተቃቀፉ ተናዶ ቀጠሮውን እንዳያፈርስባት የሸር ጉዞ መጨረሻው ጡዞ መቅረት ነው

  48. Rosa Nahom

   ምርጥ ፊልም ነው

  49. Yosief Tewelde

   ብጣዕሚ ጽቡቕ ስራሕ። ሓደሓደ ግዜስ ጠጡዑሙ ከኣ ጋብዙና ። well done so far , will keep watching you.

  50. እማ እወጅሻለሁ Sa

   እየሱስም ከተጠበቀ ቦኻላ ወዲያው ከውሃ ወጣ፤ እንሆም ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ ፤ እንሆም ድምፅ ከሰማያት መጥቶ በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ ። ማቲዎስ3:16 ውድ የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መልካም በአል 👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  51. Fatma Fatma

   ወይኔኔኔኔኔ ሰምሪሪሪ ሉኡሌን አስተወሰችው ደስ ሲልልልል😍😍😍

  52. Ayee gosuu

   ሰላም ለሁላችንም የሁን ኡንካን አደረሳችሁ በክነንት መንፈሳው channel ሱብስክራብ አደርጉኝ nosel.info/video/video/wWepjZ3Hhpl5pa8.html

  53. Ayee gosuu

   Kaleb tesfa qurati ☹️

  54. Kedest Terefe

   በጣም ደስ ይላል ወደራስሽ መመልስሽ ካሌብ በቄጥህ ቀጭ በል ሉሌ እንኳን ደስ አለህ

  55. Amen Sweet

   ዋው ሳምሪ አናትሽ ተሰንጥቆ አሁን ከአሁን ወደቅሽ ስል ጭራሽ ትውስታሽን መለሰልሽ ተመስገን ነው ልኡሌ አሳዝኖኝ ነበር።

  56. Woynshet Wabi

   ጋሽ ጣሰው ውስጤ ነው 😀😀

  57. እናቴ ክፉ አይካሽ

   ለሉዑእል እኔ ደስ አለኝ

  58. እናቴ ክፉ አይካሽ

   ጣሰው የድራማው ቅመም

  59. Add Asd

   ዋው ሳምር ስላስታወሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሉሌን እርፍ በል አንተ መላጣ