Senselet Drama S05 EP 125 Part 1 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 125 - Part 1

MELA TV

MELA TV

340 k ganger161

  ክፍል 2 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
  nosel.info/video/video/pWR9h3TRj594ub8.html
  ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ| Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ | አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ| በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
  የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
  ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

  Kommentarer

  1. Genet Genet

   ሰቧራ

  2. Woyni wondater Sisay

   Kalbe gen besewu fekir lemn tgebelehu legodegn yalhonki lemanm athonm

  3. Webalme Webalme

   ሉኡል ለምን ከእናቱ ጋሪ አታገናኙም ቆየ

  4. Rahel Gagasi

   ❤❤❤❤❤❤

  5. solomon Demissie

   ልዑል ቤት ያለው ሶፋ በሌላ ከለር ይገኝ እንደሆነ አሜሪካ ያላችሁ ሰዎች አጣሩና ፃፉልኝ እስቲ :: ወደ ጀርመን ለማስመጣት እፈልጋለሁ ::አድቫንስ በማድረግ አመሰግናለሁ

  6. God bless Ethiopia

   ሰንሰለት ሰንሰለት ሰንሰለት ብቻ ከዚያ በኋላ የምታሳዩት ብትን ብሎ በየቦታው የወደቀ ሰንሰለት በመሃልም ሰንሰለቱ ሲወድቅ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠፍቶ የቀረ

  7. Alhatef Alhatef

   ልኡልና ሳምሪ አድላይ ስለሖናቹ ደስ ብሎኛል

  8. Kalem Bayu

   እኔስ የተመኘሁት ካሌብ የወደዳትን ልጅ የራሡ ያርግ ብላችሁ ለምኑልኝ። እሡ ይህንን ሁሉ ወንጀል የሠራው እሷን አገኛለሁ ብሎ ነው። በቃ ተረድት ማን አለው። እወደዋለሁ ጥሎብኝ

  9. Hayat Abdi

   ሠአምሪ ግን ለከአሌብ ነበር የምትገብአው ብዙ መሠዋት ከፍሎዋል ለሡዋ ሥል

   1. Tesfay sunemait

    tekekel

  10. ኢክራም ኢብሪሂም ኢክራም ኢብራሂም

   እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ ጎዴ ሁሉም ነገሬ ንሩልኝ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን

  11. Batali Love

   ሳይገናኙ 😏😏

  12. BlackAndGenius

   nosel.info/video/video/1puHe6ncopaKmtU.html

  13. ተዋህዶ ሀይማኖቴ

   እንደው ምን አለ ሉኡል ከእናቱ ጋር ብታገናኙት በአጠጋባቸው ሲያልፍ ሊናገሩ ነው ብዬ ሰፍ🙄🙄🙄😎

  14. Beżiy Love

   ፍትህ ለእህቶቻችን

  15. Teta 1983

   በጉጉት ስጠብቀው ከነበረው አዱ የሉኡል እናትና ሉኡል ሚገናኙ መስሎኝ

  16. ERMIAS TESSEMA

   እንዴት ነው ግን እናንተ ሞኞች ልኡልን እምትወዱት? እባብ እኮ ነው

  17. Elisa Kahsaye

   ይሄን ድራማ እንደኔ እምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  18. Habesha Rolex

   Eyesaku lemeznanat subscribe yargun❤❤❤❤❤❤

  19. אמסולו ሳሚራ טסמה

   ውድድድ ♥♥♥♥♥

  20. Abel Kidane

   Waww

  21. Genet Konjo

   ሠላም ሠንሰለቶች. የዛሬ ሳምንት ከቤተሠብ ጋር ነው የማያው እንዴት ደስ ይላል በሠላ ግቢ በሉኝ እስቲ G ነኝ ከፔሩት

  22. Ephrem Tsegaye

   Yatle taswe ena leju hhhhh

  23. ሳሪ ሳሪና

   የሉሌ እናት ሳይሆኑ የካሌብ እናት ይመስሉኛል ሉሌ ለካሌብ ሳሚሪን ወስደህበት እናቱን ልትመልስለት ይመስላል

  24. Fatima Fatima

   ገና ላይነው ሠንሠለትን. ጎደኛ የለኝም.

  25. samere tyube

   ኸረ ሳምሪ አታብዥው ተጠንቀቂየምን አሳዘነኝ ምናምን ማለት ነው ደግሞ እናቱን ሊያገኝ መስሎኝ ነበር ወኔ ደምነወይ አለች ምን አይነት ዝርክርኮች ናችሁ ግን የሰው ደም ወድቆ አይቀርም ለዛነው ሠላም በርቺ

  26. samere tyube

   ኸረ ሳምሪ አታብዥው ተጠንቀቂየምን አሳዘነኝ ምናምን ማለት ነው ደግሞ እናቱን ሊያገኝ መስሎኝ ነበር ወኔ ደምነወይ አለች ምን አይነት ዝርክርኮች ናችሁ ግን የሰው ደም ወድቆ አይቀርም ለዛነው ሠላም በርቺ

  27. እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

   ልኡል ከእናቱ ጋር ይገናኛል ብዬ ነበር ላየው የገባሁት

  28. ሳምሪ የጌታ ልጅ

   ጠርጥሬ ነበር የሠላምዬ እናት የልኡል እናት ናት። ሚስጥር ወጣ ውይ ፋኑኤል ስትደብር🙄

  29. Fee Fee

   ካሌብ የነገራት መሥሎታል እሡዋግን አሥታውሣነው ወይኔ ጉድ

   1. TIBEB RADIO

    Fee Fee ለምን?

  30. User User

   ልዑል እንዴት እንደ ጎጎዉ ብታይ እናትህን አገኝተህ ምትደሰትበትን ቀን

  31. Netanet Seteyn

   የስላም እናት ጴኔጤ ናት?

  32. Madot Alemu

   ወይኔ classic ሁነኛ የሆነች ክላሲክ ነች ፍቅር ፍቅር የምትል ነች

  33. Metekel Tube.Asmamaw Amogne

   ሰንሰለት የህይወት መሰላል ውጣ ውረድን የምናይበት ትየይንተ ክስተት ቀጥሉበት፡፡

  34. ዲ.ን ሄኖኬ ኑርልኝ

   ይች ሴትዬ መናፍቅ አይደለች ክብር ይኑራችሁ ለቤቱ ምንም ስራ ብትሰሩም ክብር ለቤቱ ይኑራችሁ

   1. Eva from Dc የፒያሳ አራዳ

    ዲ.ን ሄኖክ የእመብርሃ ምርኮኛ ነው 🙈🙉🙈🙉🙈🙉🙈🙈🙈

  35. የአዳማ ናዝሬት ልጅ ነኝ

   እረ ሰንሰለቶች ህይወት ሰንሰለት ሆናብኛለች

  36. Muhammad Salem

   እኔ የሚመስለኝ ልኡል የሰላም ወድም ይመሰለኛል ቤተክርስቲያን እናትየው ሲፀልዩ የጣልኩት ጨቅላ ህፃን እያሉ ነበር ብቻ መጨረሻው ያጓጓል

  37. almaz arafayne arafayne

   ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አንዳቺ ትዕግስት ይስጠኝ

  38. ወሎ ወሎ Tube

   ፍኖኤል ጅንጀና ተመቸኛ

  39. እናቴ እወድሻለሁ

   ዴሜን አፈላችሁት ለምን ካሌብ ከናቱ ጋ ተላለፈ ሳምንት ቀን ስቆጥር 😢

  40. Lediya Mohammad

   ምርጦች❤❤

  41. zehra Sirabizu

   የሰላመ እናት የልኡል እናት ሳትሆነ አይቀርም

  42. amlake hoy ante tawekale

   የሰላም እናት ግን ለሁልም እናቱ ሳይዮኑ አይቀርም እዲው ሳስብ

  43. enat mesfin2017ማርያም እናቴ!

   ልዑል እናቱን ትቶ ማለፍ አልነበረበትም የሳምሪ አንደበት የተከፈተው ቤተ ክርስቲያን ስለሆነ እነሱም እዛው መገናኘት ነበረባቸው

  44. M Ri

   አህቶቼ የናንተ ነገር እንቅልፍ ይነሳል የት ናቹ

  45. Faisal Almenhali

   Ene milawu yeselam enat yelule enat nati ende ?

  46. ኢትዮጵያዊ ነኝ

   ቤተክርስቲያን ውስጥ የልዑል እናት ልዑልን ያወቀችው መስሎኝ ልቤ ስንጥቅ አለ🙂

  47. Jannath 123

   ውዴቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  48. Yenanesh Nuri

   Ename endza aynte kezi lay negn ehitocha xelyulaygen

  49. Yenanesh Nuri

   Selamya beruit lay asseylem ayteykim silze endasu malt tichyalshi

  50. Rokya Rokya

   ሲያስጠላ ልኡል ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኘ ብየ ሳምቱን በጉጉት ስጠብቅ ነበር አረ በቅርቡ አገናኛቸው ደራሲው በጣም አዘገየኸው የልኡል ደስታውን ማየት ደስ ይለኛል

  51. Mama Maa

   ሰሰለቶቺ ሰላም ነው እናተን ስታስተዋዉቁ ስለአድስ አበባ ቅርንጫፍ ስታስተዋዉቁ ሰአቱ አለቀ ምን ይሻላቺሆል።።።

  52. Ye baby nuro

   Ye Leul enat minale wereketun lene sitegn lije bilu?esty demo beteseb tekelaklo eny. Meketelu asfelagi alneberem.

  53. Assegedech Tekie

   Diramaw ye Jill asemeselachehut Diasporaw new jil yehonew weyes audiensun asaneso Mayet new tinesh besel Yale behone tiru new alebelezeya elementary school yemesera drama new yemeselew ke Egir esat drama lesson betwesedu tiru new Temesgen Afework ena mestawet aragaw yemesaselu sewoch yemesatefubet aymeslem

  54. ሰላም ፍቅር

   Ene awke neber endemayGenagu

  55. አድሥ ህይወት

   እፍፍፍፍፍፍፍ ሠላምየ እና እናቷ ባድ ላይ ሲበሉ አሥቀኑኝ። እንደኔ እናት መሠለችን መቸ ነው ከቤተሠብ ጋር አብሬ የምበላው

  56. Samrawit germa Asfaw

   የሳምሪ እርግት አባብላ ሲመቸኝ ውይይ ለሁላችንም እደዝህ ትግስቱን ያድለን

  57. Meymuna Ebrahim

   አይ ሉሌ ካሌብ ከሰውጋ ማሳለፍ አይወድም አልክ ትክክል😂😂😂😂😂

  58. Bizuayehu Gebru

   Ere lele

  59. ፍቅራዲስ// ወለተ መድህን

   ወይኔ የልኡል እናት የነሰላም እናት ናት ዎው

  60. FiRHEWOT YEnate nafaki

   ቅዳሜ አልደርስ ብሎኝ በጉጉት ስጠብቅ ልኡል ከእናቱ እና ከእህቱ ጋር ይገናኝል ብዬ አይ

  61. Ethiopiawitua amarawit

   Min albet enatun bitagnagnut😉

  62. Divora OLIVE

   MozaZa yachen konjo ablasheth demo echen

  63. زمزم زمزم

   🎂

  64. እቴቴእወድሻለው እናቴ ሙሉጤናይስጥሽ

   _ሰንሰለቶች እንኳን ሰላም መጣቹ _ፍቱ _በደቢዶሎ ይንበርስቲ ለታፈኑት ወገኖቼ _ሳምሪ( በጣም ደስብሎኛል _ኢትዮፒያ አገራችንን ፈጣሪ ኳልታሰበ አደጋ ይጠብቃት።

  65. Ellen Asefa

   Welcome senseletoch best🥰💕

  66. ኡክት ሙሀመድ ልኖር ለሚወደኝ

   ሣምሪ አልመሰጠችኝም ወደካሌብእዳታዘም አይሎል እናትህን ታገኝክሳምሪ ላሽ ብትልምአይድ

   1. Samrawit germa Asfaw

    የሳምሪ እናት የሉኡል እናት ነት እኔ ማር

  67. mulualem Lij collage Lij

   የልዑል እናት የሰላም እናት ሳይሁኑ አይቀርም

   1. Haana Haana

    አዎናቸው

  68. Mi Ki

   Yechi seteyo minafeke Nate ayedle tesasatkuge ende

  69. hanuna bint sabir الله

   ወይ ሳምሪና ሉኡል በፍቅራቹ ቀናሁ የምር እፍፍፍፍ እኔ የማፈቅረው ዘመን ቀምቶኝ የማላፈቅረው ሰው ትዳር መስርቼ መኖር አቅቶኛል

   1. belaynesh Ye Dngl Marym Lji

    Ayzosh yene konjo

   2. hanuna bint sabir الله

    @almaz arafayne arafayne አሚን እህት አለሜ ሽኩረን

   3. almaz arafayne arafayne

    አይዞሽ ለ ባልሽ ፍቅር ለመስጠት ሞክሪ አግዚአብሔር ይርዳሽ

  70. ስአዲ እና ዜድ

   ሠላም የሠላም ከቻሌ ተቀላቀሉ

  71. Mu Be

   Ygere ligweche Enkwen matcwe🤗😍😍😍🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  72. ቃል ኪዳን

   መቸ ነዉ አንደኛ የምሀሰነዉ ግን ወቸ ጉድ አለ ጣሴ

  73. Ermias Buna

   ወይ ጉድ እናትና ልጅ ተሸዋወዱ እየተያዩ

  74. እግዚአብሔር ፍቅርነው።

   ምናለ ልእውል እናትህን ታገኛለህ ብየነበር😢😢

  75. Sara Arsema

   አረ ኡኡኡኡኡ ልኡልን ከእናቱ ጋር አገናኙት ዛሬ በጣም ጓጉቼ ነበር ምነው አሁንስ በዛ የማሚን ስቃይ አበዛችሁባት የስዋ ለቅሶ በዚ ይብቃ እኔ እስዋን ባየው ቁጥር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ውይ ስደት እንደኔ ስደት ያንገሸገሸው ይኖር ይሆን 😭😭😭😭

  76. Me Me

   ኣረፍኑኤል ሱሪህን በደንብታጠቅ እጭ

  77. Haset Haset

   የሉሌ እናት ሆና የምሰራው እና መሰታወት አራጋው ሰርተውታል በጣም ነው የሰሩት ተባረኩ እፉ ተባረኩ

  78. Amen

   ጀለሴ ባልጠፋ ቦታ መጋዘን ውስጥጠበሳ ጀመርክ! አይንህን ደሞ ነቀል አርግ እንጂ የፈጣሪ ያለህ...

   1. ዙዙሻ ዙዙሻ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  79. Haset Haset

   እባክሽ ኤዶም የተባልሸው ሴት ፀጉርሽን እንዲህ አታስዢው በዛ ላይ የፊትሽን አክሽን አሰተካኪው ሉሌ እናትህን የምታገኝው መስሎኝ ሰልፍ ብለን ነበረ

  80. እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን

   እንኳን በሰላም መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን