Senselet Drama S06 EP 130 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 6 ክፍል 130 - Part 2

Senselet Studio

Senselet Studio

265 k ganger103

  Created and Written by Temesgen Afework
  Story Development | Tewodros Legesse Bizu
  Directed by: Tewodros Legesse Bizu & Temesgen Afework
  Editors : Temesgen Afework | Meskelu Temesgen
  Cinematography: Meskelu Temesgen

  Publisert 2 måneder siden

  Kommentarer

  1. አሚናዳብ አሮን

   እንዴ!!!ምንዓይነት ውስብስብ ህይወት ነው? አሜሪካ በአፍንጫዪ ይውጣ! ምድረ ጦሰኛ እዛው በሰንሰለታችሁ ተጠላለፉ!!!

  2. እግዚአብሔር ፍቅርነው።

   ጋሺ ጣስው ስታሳዝን ምነለ ይችን የሴቶች መብት ሳውዲና ኢትዮጵያ ምናለ ቢኖር ወዶቹ እየተጫወቱብን ነው

  3. صوفي محمد

   👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😃😂😂😁😂😁😃😃😃😂😃

  4. mimi ግርማ ethiopia

   አይ ጋሽጣሰው የዋነህ ግን ያንንደሃ በደልከው ዛሬ ሳፍላይ ለሽ አየህ ጣሱ የተጣመመጣሳ መሆንም አለ ግፍ ሚባልነገርአለ እኔስብሆን ብሎአለማሰብ ሀብትጠፍነው ንጹጭቅላት ግን ሁሌ አብሮክነው

  5. mimi ግርማ ethiopia

   ክፍስራ ቢቆይም ምላሹን ሳታገንአትቀርም ያንንሰውየ ያሰቃየሀው እደእውነት ስናስበው ትክክል ሚደረግ በደሀላይ እደዝደሀንምታረጉ ከዝችፍልምተማሩ

  6. Teddy Fetene

   ካሌብ ግን መጨረሻው እስር ቤት እንደሆነ አትጠራጠሩ

  7. alisuo toko

   ጣሰውየ እጅግ አሳዘንከኝ ህዝቤ ሆይ አግኝቶ ከማጣት ይሰውራችሁ ጋሽ ጣሰው የመብራት ሀይል ግፍ ዛሬ ትውስ አለህ ጎሽ ሀብታሞች ድሆችን አስታውሱ እባካችሁ

  8. ብሌን ብሌን

   tasew Beseferew kuna New Yeteseferelet Hiwet Edezi Nat

  9. Betty Betty

   ስልጣንአለንብላችው ወንድልጅላይግፍ ጥሩአይደለም

  10. Betty Betty

   አሜርካ ምትኖሩ ሴቱች በማስተዋል ተራመዱ

   1. alisuo toko

    እንኳንደናመጣች

  11. Betty Betty

   አስማማውቁምነገር ሰራክ

  12. Basa workineh

   I love America

   1. wnnalis cioov

    Zim biye yemayew dirama yhe new production zero zim blew yeserut dirma new tariku hulum neger yemayreba new

  13. wnnalis cioov

   ለምሳሌ በመዳም ቤት ለምንገላታ ለኛም ቀን አለን

  14. Kal Shegit

   የዘሩትን ማጨድ የት ይቀራል አይ ጋሽ ጣሳው

   1. wnnalis cioov

    ሰው ማለት እንደዚህ ነው አልኩ።ጣሰው አይዞን ጊዜ ይጥላል ጊዜ ያነሳል😇😇😇

  15. butti fdft

   ፩ኛ ነኝ ሰብስክራይብ ግጩኝ በሞቴ

  16. Elsa Neda

   ይቀመጣል እንዳደራ ደግም ስራክ ክፍም ስራክ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ይቆያል እንጂ መች ይቀራል ጋሽ ጣስው

   1. wnnalis cioov

    ጣሠው በቀላሉ ይቅር መጣል አለበት የምትሉ ግን ሼም ትንሽ መከራ ካልበሉ በቀር የጣሠው ካራክተር የተላበሡ ሠዎች አይማሩም በቀላሉ ሥህተትን ላለ መድገም በማንኛውም መልኩ ውሥጥ ሆነው ፀፀት

  17. Bizunesh Ayele

   ጉብዝና ጀመራቹ እነ ራሔል ከህግ ጋር ይሻላል!

   1. dutoiu hour

    ጋሽ ጣሳዉ አሳዘከኝ ግን ደግሞ የዘራህዉን ነዉ ያጨድከዉ ምን ይደረግ ቻለዉ ብርታቱን ይስጥህ

  18. Bizunesh Ayele

   & እናማ "በሰፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም" ብለዋል እናት አባቶቻችን

   1. butti fdft

    ጋሽ ጣሳዉ አሳዘከኝ ግን ደግሞ የዘራህዉን ነዉ ያጨድከዉ ምን ይደረግ ቻለዉ ብርታቱን ይስጥህ

  19. vliduu zeeb

   ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

   1. dutoiu hour

    የሚያዘንቡ ጊዜያቶች በደንብ ያሥፈልጋሉ

  20. dutoiu hour

   It’s a big lesson that things can be up side down in time . የጋሽ ጣሰው ነገር it could happen in real life .

  21. Birtukan Tamrat

   Welcome senselet from the day one when this things star happening to gosh Tasaw I keep on remembering what he did to those employees in new employee what goes around comes around sooner or later Karma God bless us all anyway everybody pray for me and my daughter thanks

   1. annag cocl

    ጋሽ ጣሳዉ አሳዘከኝ ግን ደግሞ የዘራህዉን ነዉ ያጨድከዉ ምን ይደረግ ቻለዉ ብርታቱን ይስጥህ

  22. miky ethiop

   ሰንሰለት ድራማ እሚደርስበት አንድም የለም ለኔ አንደኞች ናቹ ምናለ ዘመን ድራማ ላይ ያሉት ከናንተ ቢማሩ አንዳንዴማ እሚያነቡ ነው እሚመስሉኝ ምናገሩት ቃል አንድ አይነት ነው ምን ዜሮ

   1. vliduu zeeb

    ጋሽ ጣሰው አዬህ ችግር እንድህ ነው በማብራት ሀይል ቦታ መሆንህ ዛሬ ጥሩ ነው አንተ ስታመናጭቀው አንጀቴን ነበር እሚበላኝ

  23. zuygj bnsv

   ለምሳሌ በመዳም ቤት ለምንገላታ ለኛም ቀን አለን

   1. dutoiu hour

    ቸቤ አልቻልክበትም የስካር ክፍሉን

  24. Zain64 Zain

   ወይ ጋሽጣሠዉ በሠፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም ባዶትን አዉጥታ ጣለቾት ሠዉ ሆይ በተቻለህ መጠን መልኳን ለመሆን ጣር አያስከፍልም ሠዉ የዘራዉነዉ የሚያጭደዉ ጥሩ መልክት አለዉ

   1. annag cocl

    የሚያዘንቡ ጊዜያቶች በደንብ ያሥፈልጋሉ

  25. Zahra Abdo

   እንኳንደናመጣች

  26. Anesh anesh

   አግኝቶ ማጣትን የመሰለ ትልቅ ቅጣት እዚህ አለም ላይ የለም ጋሽ ጣሰው አይዞህ ሌላ ግዜ ሰው አትበድል ዳይሬክተሩ በል አሁን አስታርቃቸው

   1. zuygj bnsv

    ሰንሰሎቶች ማስታወቅያ አታብዙ😷😷😤😤

  27. ሳምሪ የጌታ ልጅ

   ከዚህ ድራማ የተማርኩት ነገር ቢኖር የሃገር ልጅ ክፉ ቢሆን ደሀ ሌባ ቢሆን የሃገር ልጅ የሃገር ልጅ ነው አሳልፎ አይሰጥም ይረዳዳል አስሜ ብረቱ ቸቤ እና ማነው የሽግግር መንግስት ጣሰውን ሲረዱት ሳይ ሰው ማለት እንደዚህ ነው አልኩ።ጣሰው አይዞን ጊዜ ይጥላል ጊዜ ያነሳል😇😇😇

  28. Kb Tube

   Zim biye yemayew dirama yhe new production zero zim blew yeserut dirma new tariku hulum neger yemayreba new

  29. ሳምሪ tyube

   አይጣሰው የጅህን አገኘህ ማየት ጥሩ ነው አስማማው ግን አደነኩህ እንደዚህ ቁምነገር ስሰራ አይቼ አላውቅም ነበር ሮቤል ደግሞ ልብ ግዛ

  30. EB Bek

   Gulma’s days are numbered.

  31. Astede Astede

   ጋሽ ጣሰዉ ትችላለህ ተወኔት😢👍😍👏

  32. Batty Yone

   ጣሠው በቀላሉ ይቅር መጣል አለበት የምትሉ ግን ሼም ትንሽ መከራ ካልበሉ በቀር የጣሠው ካራክተር የተላበሡ ሠዎች አይማሩም በቀላሉ ሥህተትን ላለ መድገም በማንኛውም መልኩ ውሥጥ ሆነው ፀፀት የሚያዘንቡ ጊዜያቶች በደንብ ያሥፈልጋሉ

  33. Ahmed Charif

   ጋሽ ጣሳዉ አሳዘከኝ ግን ደግሞ የዘራህዉን ነዉ ያጨድከዉ ምን ይደረግ ቻለዉ ብርታቱን ይስጥህ

  34. sara sara

   Wow yezarew des ylal ahun tetenakerachu mehal lay tenzazto neber...fth le ato takew asazenegn beseferut kuna behonm teretu and libal ygebal

  35. Madena abu seraj

   እራሔል አይዞሽ ቀጥ ብለሽ ፖሊስ ጋ ሂጅ ፈጣሪ የባልሽን ደም ያውጣል ግን ያን ጥቁር እዳያገኝሽ

  36. Madena abu seraj

   ቼቤ እሚባል ቀዠቃዣ ሰካራም

  37. Madena abu seraj

   ጋሽ ጣሰው አዬህ ችግር እንድህ ነው በማብራት ሀይል ቦታ መሆንህ ዛሬ ጥሩ ነው አንተ ስታመናጭቀው አንጀቴን ነበር እሚበላኝ

  38. Getachew Argaw

   ቸቤ አልቻልክበትም የስካር ክፍሉን

  39. የገጠር ልጅ ነኝ ከወደ ከነቴ የገበሬ ልጅ ነኝ ከወደ ገነቴ

   ወይኔ ጣሰዉ የእዉነት ነዉ የተወከዉ የምር አስለቀስከኝ

  40. Million LUCKY

   ምናለ ረዘም ብታደርጉት ሳምንት ጠብቀን 30 ደቂቃ የማትሞላ ግማሹም ማስታወቂያ ነው።

  41. ጅማ የፍቅር ከተማ 92

   ሰንሰሎቶች ማስታወቅያ አታብዙ😷😷😤😤

  42. Pretty tube

   Part 2 ላይ <a href="#" class="seekto" data-time="309">5:09</a> - <a href="#" class="seekto" data-time="324">5:24</a> ደቂቃ ድረስ ቲቪው Off ነበር ከዛ በኋላ ደሞ On ሆኖ ይታያል.... where is the Director ???

  43. G G

   Malekamnet leras new

  44. G G

   yseraw gef tez alew tasew

  45. Reita E

   I miss mebrerthyle his character was unforgettable especially his struggles...

  46. Almaz Geze

   Taswe asazenge wasneme yekere byewe

  47. Feven Jackson

   Do good to all people ,my people

  48. mira tek

   😂😂😂🤣🤣🤣

  49. Yehune Atanew

   ሰሰለት አሁን ነው ፍሬያፈራ በጣም አሪፍ ነው

  50. Arsem yekedus gebireli liji Arsem

   ♥♥♥♥♥

  51. yeuwbdar Tesema

   Chebe yemtibalew lj endet endemtastela mnm atichilbetm bichegr betbale yshalal

  52. Samri Sam

   Yekimetale endadera kifume seran degeme serane ....... aye gage tasew

  53. ድግል ሆይ ከኔ አትራቂ Alej

   እውይይይ ጋሸ ጣሰው አሳዘኑኝ አስማማው ደሞ በጣም አስደሰትከኝ እደዚህ እሩሩ አትመስለኝም ነበረ

  54. Meseret Meberatu

   ጣስውን ያየ ይማር ያኔ ስራተኞቹን መድርሻ ሲያሳጣቸው ነበር አሁን የዘራውን አዙሮ አጨደው

   1. Hh HhHh

    masarat

  55. Maraki abrsh

   ኧረ እባካችሁ ግራ ተጋባንኮ ሃይ!

  56. Asrat tube

   ወይ ጋሽ ጣስዬ መብራት ሀይልን አስታወስክና ከንደገና አስለቀስከኝ 😪😪😭እንደዛ ስታሰቃዬው ያኔ የመጣህበትን ቆም ብለህ ብታስብ ኖሮስ

  57. Jemal Hessn

   ጋሽጣሰውአሳዘነኝየምር

  58. Ggg Gdggs

   ወይ:ለካስ:ወጀል:አዱን:ስጠፍ:አዱው:ብቅ:እያለ:ያስጨንቃል:አመሰግናለሁ

  59. Merol Merol

   .ጋሽ ጣሰዉ በሰፈሩት ቁና አይታፈስም

  60. Naho Sara

   ትወና አስሜ ገራሚ ነው

  61. Reeta Reeta

   senseletochi. corona.Algebam Endi.Enate Sefer?

  62. ኡመረ አህመዲ ኡመረ አህመዲ

   ዛሬሲጣመብራትሀልንአስታወስ ሀብታምነትጂልያርግየለያኔይሄእደሚመጣባወቁኑሮባላሞሳቀሉት

  63. Alam Cute

   የመጥአብንንወረሸኝ። ፈጥአሪያሰልን። ጋሸጣሰው። እርአኤል። ጠበጠአምነሚአሥ። አዝኑትትት

  64. ኡመረ አህመዲ ኡመረ አህመዲ

   እዳውጡርአያዲረ

  65. Alam Alam

   ጣሰው😢😢😢

  66. Etopia Prime

   Hhhhh chobee

  67. Soma M

   ውይይይይይይይይ አግቶ ማጣት አምላኬ ሆይ የማታ እንጀራ ስጠን

  68. Meselech Mekuria

   አይ ግዜ ይጥላል ግዜ ያነሳል ለሁሉም ነገር መልካም መሆን አይጎዳም ለመልሶ ይከፈላል!!

  69. Amarch Dobalaa

   አይ ጣሳው መብራት ሀይልን እንኳን አስታወስካው፡እሱም ያኔ እንደዚህ ነበር አንጀት የሚባላ አሳዘንከኝ ሄለን ቀለበቱ የማነው እንደዚህ ፊንጥዝ ያልሺው

  70. Shibet Tewolde

   Tilk timiet new, wey asmamaw

  71. heregewoin enatuan nafaki

   ጋሽ ጣሰው ሚሥኪን

  72. Awori Rosemary

   ጋሽ ጣስው አይዛህ የውሀ ልማቱ ማስታውስህ እጅግ ት ምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ስው የዘራውን ያጪዳል

  73. Beza Getachew

   ቸቤ ወደ እቤት ሲገባ ቲቪው ጠፍቶ ነበር ወደ ሶፋው ሲጠጋ ደሞ በርቷል....በተረፈ አሪፍ ነው

  74. DYE tube

   Hulum yizegiy eniji yesirawin amilak yikefilewal tigist yinurih bicha

  75. enat mesfin2017ማርያም እናቴ!

   ሄራን ብሩን ስትቆጥረው ደሞዜ ትዝ አለኝ

  76. enat mesfin2017ማርያም እናቴ!

   በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ጣሳው የእጅህን አገኘክ

  77. Betty Bekle

   Welcome. Seneselet.wey atew xasaw seyasazen