Senselet Drama S06 EP 129 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 6 ክፍል 129 - Part 2

Senselet Studio

Senselet Studio

278 k ganger111

  Created and Written by Temesgen Afework
  Story Development | Tewodros Legesse Bizu
  Directed by: Tewodros Legesse Bizu & Temesgen Afework
  Editors : Temesgen Afework | Meskelu Temesgen
  Cinematography: Meskelu Temesgen

  Kommentarer

  1. Haymanot Mebrate

   አይ ጋሽ ጣሰው በመብራት ሀይል ነው ውሀ ልማት በሚባለው ምስኪን ሰውዬ ላይ የሰራከው ግፍ ዞሮ መጣ

  2. መሬም ቢንት ሙሀመድ

   ውይ እውነትም ሰንሰለት ምን አይነት ውስብስብ ነው።

  3. Aa yemadahini elem lji megn Aa digl emalaje

   በጣም አጀቴን በላው ጋሽ ጣሰው😭😭😭😭😭😭😭😭

  4. የማርያም ልጅ Tube

   ወሰኔንና ጣሰው አሳዘኑኝ እሷም ናፍቆዋታል😑😑😊 አይ መልመድ

  5. Bk Wm

   ያራዳ ልጅ ስትወድቅ ከስር ታኮ ይገባልሃል። bravo ኣስማማው።

  6. Salmm Salmmm

   Wye gashi taswe agetan balhiwe

  7. Soinas Doyi

   ማአነዉ እንደኔ የጋሽ ጣሰዉ አንገት መድፊት ከሰራተኞቹ እጅ ላይ ብር ሲቀበል እንባ ያነቀዉ አይ ጊዜ

  8. Yeshi Abay

   Eoyne gash tasewe aslekesugne😭😭😭 weye saw

  9. እናቴ ውስጤ ነች

   ወሠኔ ምነው በጣም ወፈረች ከበፊቱ አርግዛ ነው ልበል

  10. ክብሬ ነሽ ሀገሬ

   😭😭😭😭😭 አቦ ጣስየን አስታርቁት ሆድ አታስብሱን እንደውም ብሶተኞች ነን

   1. Soinas Doyi

    Weyne kelem

  11. kiiyaa Tadeess

   ጋሽ ጣሰው ምስኪን😢አያቹ ወንዶች አትዋሹ ለሚስቶቻችሁ

  12. Tesgu Lasaye

   ይቺ ቀለሟ ምት ባለው ሴትዮ ግን ሸረኛ ናት

  13. chding zuure

   የሄለን ቅሌት አቤት ኦማይጋድ ማለቷ የጋሽ ጣሰው አሳዛኝ ገጠመኝ ያሳዘናችሁ ላይክ ግጩኝ ፒሊዝ?

  14. fiqer konjo

   ወያኔ ጋሽ ጣሰው እንዴት እንዳስለቀሱኝ

  15. Amarch Dobalaa

   ወይኔ ጋሺ ጣሰው ቅስምህን ሰበረችው ወሰኔ ምናለ ብትራራ የቆየ ነገርኮነው አንጀቴን በሉኝ፣አይ ሰው

   1. dolimi jotoo

    እይ ሴት ሞኝ ነን እካ ጣስዬ ናፈቀኝ ሆ

  16. selam selam

   ዉይ ጋሽ ጣሱ

   1. chding zuure

    እይ ሴት ሞኝ ነን እካ ጣስዬ ናፈቀኝ ሆ

  17. Samri Abrha

   Tasye yene abat ayzoh yakfal ewyyyyyy etye wesen befeteresh ykir beyu asmamaw thank you my daer, tasiye sleredahligne ❤

   1. dolimi jotoo

    ጋሽ ጣሰው እፍፍፍ አሳዘኑኝ

  18. asioe kiou

   ፈጣሪ ህዝባችንና አገራችንን ይጠብቅልን። አምላክ በቸርነቱ ይመልከተን

   1. seeriu ciihy

    እናንተ ሁለት መላጦች እንዳው መቸነው መልካም ነገር ስትሠሩ የማያችሁ ሁለታችሁም ማረሚያ ቤት መግባት አለባችሁ

  19. Fekir Ethiopia

   ወይኔ ጣአሳ አባቴ አጀቴ ነው የበላኝ እውነት መሰለኝ 😭😭💕

  20. Mahi Mahi

   አስማማው ግን ደስ የሚል ባህሪ አለው የወደቀን ማንሳት ኡፍ አስደሰትከኝ ተባረክ ሰው ማለት እንድህ ነው ያጣን ማስጠጋት እግዚያብሔር ይወደዋል

   1. asioe kiou

    የአሏህ ማረን ከመጣው በላዕ አንተ ጠብቀን ባካቹ በየእምነታችን እንፀልይ ከልባችን

  21. አባቴ ኑርልኝ

   ጋሽ ጣስዉ አስለቀሱኝ ህይወት እንድህ ናት ስትፈልግ ታነሳሃለች ስትፈልግ አንስታ ታፈርጣሃለች😢😢😢😢😢😢

   1. asioe kiou

    የአሏህ ማረን ከመጣው በላዕ አንተ ጠብቀን ባካቹ በየእምነታችን እንፀልይ ከልባችን

  22. D .S

   Smart move to divide the show in two in order to maximize the views..that must be Kaleb’s aka ethio ghost idea tho..best character ever!!but the leul dude is so soft as toilet paper🤮

   1. asioe kiou

    ሉሌ አሰዘንከኝ ፈጠር ይርደክ ፈተና በዘብክ

  23. Ghcd Fhvf

   ወሰንየ ያጋጥማል እለፊው እነ ታረቁ

  24. Ghcd Fhvf

   ጣስየ አንጀቴን በላሀው

  25. Raki Lovely

   Weyne kelem

  26. doliio volay

   እረ ቀለም ብችይ አስታርቂ እፍፍፍ በፍቅር ሚገባ ሰው ስጠላ ግን part 1 የታል

  27. Lolis Teshita

   Some times life is up sometimes down 😱

  28. bocoy noiu

   የሄለን ቅሌት አቤት ኦማይጋድ ማለቷ የጋሽ ጣሰው አሳዛኝ ገጠመኝ ያሳዘናችሁ ላይክ ግጩኝ ፒሊዝ?

  29. Hulu Bersu Hone

   እፍፍፍፍ የነበር ሲያወሩት ይመስላል ያልነበር አሉ ጋሽ ጣሰዉ አሳዘኑኝ አስለቀሱኝም እፍፍፍ ያገኘ ሰው አይጣ

   1. doliio volay

    ጋሽ ጣሰው አስለቀስከኝ እውነት

  30. Samey Konjo

   ጋሽ ጣሰው እፍፍፍ አሳዘኑኝ

  31. Rebecca Konjo

   እይ ሴት ሞኝ ነን እካ ጣስዬ ናፈቀኝ ሆ

   1. bocoy noiu

    ኦፋፋፋፋ እዱኒት ጋሽጣሰው ለማኝ

  32. winta luv

   Wey helu leswa meslwat omg kkkk

  33. afutla qian

   እናንተ ሁለት መላጦች እንዳው መቸነው መልካም ነገር ስትሠሩ የማያችሁ ሁለታችሁም ማረሚያ ቤት መግባት አለባችሁ

  34. Solomon Zerom

   Kk

  35. Rahmath Rahmath

   ሉሌ አሰዘንከኝ ፈጠር ይርደክ ፈተና በዘብክ

  36. eioshen boboi

   የአሏህ ማረን ከመጣው በላዕ አንተ ጠብቀን ባካቹ በየእምነታችን እንፀልይ ከልባችን

   1. afutla qian

    ጋሽ ጣሳው አስለቀስከኝ ኡፍፍፍፍ አግኝቶ ማጣት እንዴት ይከብዳል😭😭😭😭😭

  37. አባት አለም የኔመከታ ልፋቴም ድክመቴም ለአንተ ብቻ ነው

   እፍፍፍፍፍ ጋሼ ጣሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭 አግኝቶብከማጣት ይሰውረን እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሚስኪን እትየ ወሰኔ እባክሺ ይቅር በይው ለምን እሚኖርበትኳ ብሰጠው

  38. zzz abate اج

   የነገን ማን ያውቃል የጣሠው ሁኔታ ብዙ ነገር እንድገነዘብ አድርጎኛል 😥

  39. Abdu Said

   laze now yeset biri Ahiya gizubat yilaalu shimagiloch

   1. eioshen boboi

    ምስክን ጋሽ ጣሰዉ ስያሳዝን ከፍ አድርጓ ዝቅ አያደርግህ ፈጣሪ እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን

  40. nieooj gotoy

   እረ ቀለም ሰው ያስታርቃል እንጂ ያባብሳል ሄይ 😏😏😏😏😏😏

  41. shemsedin qtr

   ማነው እንደኔ ካሌብ ያስጠላው ክፋቱ የገሸገሸው

  42. Mini Hmc

   አግኝቶ ከማጣት ይስውረን እግዚአብሔር ጋሽ ጣስው አሳዘንከኝ

  43. Mini Hmc

   ሉሌ እኮ ምንም ነገር ለካሌብ ማሳወቅ የለብህም እሺ

   1. nieooj gotoy

    Are weseniye wufiritishi betam yasefarali tekesakeshi tasuyen atabasachi

  44. ባህር ዳር ከነማ የጣናው ሞገድ

   ጋሽ ጣሰው አስለቀስከኝ እውነት

  45. Eski Desal

   አሁንስ አበዛኽው ካሌብ ተንኮልህን አቁም

  46. Iivivg Vkvkvv

   ኦፋፋፋፋ እዱኒት ጋሽጣሰው ለማኝ

  47. Abeba ላቀው የድግል ማርያም ልጅ ያማላጅቱ

   ወይኔ ጋሸ ጣሰው ኡዛዘኝ ግዜ ያወጣል ያወርዳል። እትየ ወሰኔ። ይቅርታ አርጉለት። እር ላለሳምሪይ የተገዛው ቀለበት ነው። አትጎጊይ።

  48. betty tesfa

   Spa Mesu

  49. abbsnn cose

   ፈጣሪ ህዝባችንና አገራችንን ይጠብቅልን። አምላክ በቸርነቱ ይመልከተን

  50. ማኪ ሉሌ ቡናዊት

   ጋሽ ጣሳው አስለቀስከኝ ኡፍፍፍፍ አግኝቶ ማጣት እንዴት ይከብዳል😭😭😭😭😭

  51. ገነት በቀለ

   እውነት ጋሽ ጦሰው አሳዘኑኝ

   1. abbsnn cose

    ጨካኝ ነው መናል ሳምር በተውለት ለአተ አልተፈጠረችም እመን

  52. ሱሱ እሙ ረያን ኢሻላህ Laila

   ውይ ካሊብ ጨካኒክ

  53. Tsege Gm

   ምስክን ጋሽ ጣሰዉ ስያሳዝን ከፍ አድርጓ ዝቅ አያደርግህ ፈጣሪ እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን

  54. dolimi jotoo

   እረ ቀለም ሰው ያስታርቃል እንጂ ያባብሳል ሄይ 😏😏😏😏😏😏

  55. Batty Filke

   ውይይት ጋሽ ጣስው እውነት አስለቀስኘ

  56. ገኒ የማርያም ልጅ

   ጋሽ ጣሰው ኣንጀቴን በሉኝ ኣይ ማጣት

  57. Netsanet Girma

   Are weseniye wufiritishi betam yasefarali tekesakeshi tasuyen atabasachi

   1. dolimi jotoo

    ጣሰው ቀዘንሽ

  58. CHARGER VIEW

   ቀለምዋ ይምትባል ኮሮና ሰው እንዳይቀራረብ የተፈጠረች ኣቀጣጣይ

  59. Netanet Seteyn

   ሄለን ምስኪን ክክክክክክክክ

  60. Netanet Seteyn

   ውይ ጣስው ከአግኝቶ ከማጣት ይስውርን፣አሳዘንኝ፣ተይ ወስኔ ፣በዛሬ ጌዜ ግን የወንድም ሆነ የሴትም ጓደኛ የሚያጣላ፣ ራስ ወዳድ እንጅ፣ዋሽቶ እንኳን የሚያስታርቅ የለም።

  61. Biswan Myhusband

   ክክክክ ቀለበቱ ላች መስሎሽ ባልሆነ የማይገባሽ ደደብ ነገር ነሽደ ሀሀሀ

  62. Fkir yashenfal Ethiopia

   Wey gashe tasew betam aslekesegn 😭😭kaleh le leul yelb gadgnahn emdezi madreg tru aydelem Eshi 😭

  63. kal Gual Nugus

   የእውነት ጋሽ ጣሶው ስያሳዝኑ አግኝተክ ከማጣት ይሰውረን እግዚአብሔር። የህ ሁሉም ሰበብ የ ያሬድ ጣጣ ነው

  64. Abreham Hailu

   ጣሰው እንደዛሬው አንጀቴን በልቶት አያውቁም አስለቀሰኝ ሚኪ እና ቸቤ ቁም ነገር ሰራቹ ድሮም ድሀ ለችግር ደራሽ ነው

  65. Agnche Asnake

   ጋሽ ጣሰው የኮረንቲ እግፍ ገና ብዙ ያሳይሃል

  66. Maha Tesfaye

   ወይኔ ጋሽ ጣሰው በጣም አጀትነው የበላው ሰው ከሌለክ የለክም ክስነው ዘመድክ አይዞክ እረ ለውሌን አታሰቃየው እሱ እደወድሙ እያመነክ በጣም አረመኔነክ ደሞ ከአተ የባሰውን ጉሉማ ትልከው አለክ ምኑ ጨካኝ ነው መናል ሳምር በተውለት ለአተ አልተፈጠረችም እመን

  67. የጎጃሟ ቀበጥ

   ከዚህ ድራማ ውስጥ አንጀቴን የሚበላው ሉል ነው የሚገጥመው ፈተናወች ሁሉ በጣም ነው አንጀቴን የሚበላኝ 😭😭😭😭

  68. የጎጃሟ ቀበጥ

   አይ የወዳጅ ጓደኛ መላት አንተን ሲደላህና ደሲ ሢልኝ ብቻ ነው ሰጎንህ ነኝ የሚለው ማለት ነው አይ ጉልማ ቦታ የለኝም 😥😥😥😥

  69. የጎጃሟ ቀበጥ

   አንድ ጥያቄ አለኝ በተሎ መልሡልኝ ሁሌም ጥያቄ ነው አንድ ሰው የሆነ ፈተና ሲገጥመው ለምንድነው ሰወች እራሣቸውን በአልኮል መጠጦች ውስጥ እራሣቸውን የሚደብቁት በማራም መልሡልኝ

  70. የአፄዋ ሽቅርቅር

   አይ ካሌብ ሰው መስለክ እባብ ትሆን ጣሰው አሳዘነኝ ይች ጎተራ ሴት ምን አስባ ነው ይህን ሚስኪን የምታባረር መልሽው ጣሰውን ዋ

  71. ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና

   ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው መረዳዳት አብሮ መቆም በክፋ ቀን ወዳጅ ያልከው ሲከዳህ አበሻ ስለሆንክ ብቻ የሚረዳህ የሚረዳሀ አይጠፋም ጣሳው እንጀቴን በላው 😥

  72. king ንጉስ

   ጣሰው ቀዘንሽ

  73. ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና

   ፍቅር እኮ አያል ነው 😒 ጣሳው አሳዘነኝ

  74. Mariya Fikadu

   Wuy lieul e/r biritatun yisitih 😢😢😢

  75. Asa fasil merte sew

   የድራማው ድምቀት ቀለምን ወሰንዬ ናቸው ሲያምሩ

  76. zuzu ወርቅ

   ሚኪ ስወደው በጣም መልካም ጨዋ ነው።

  77. Fikirte Korie

   helu kelbetun argina wesdeshe le samrina le leule asayachew

  78. እማመይ የደምሳሽ ናፋቂ Loe

   ማነው እደኔ ጋሽ ጣሰው አጀቱን የበላው ውይይይይ የሰው ጥገኛ መሆን በጣም ነው ያሳዘነኝ

  79. Tigist Tihaye

   አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  80. Tfd Trw

   ጭንቅላታችን ላይ ፀጉራችን ሙሉ ሲሖን ሑሉም ፈላጊያችን ብዙ ነው ።ሳርም ቅጠሉ ሑሉ ፈላጊያችን ብዙ ነው።የሌለን ጊዜ ግን እንኩዋንም ባዳ ይቅርና የእራሳችን የምንላቸው ቤተሰቦታችን ሑሉም ይሸሹናል ።እስከነመፈጠራችን አያውቁንም። አግኝቶ ከማጣት ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን። ቸሩ መድሐኒያለም ኢትዮጲያ ሐገራችንን በቸርነቱ በምሕረቱ ይጠብቅልን ።አሜን